የጣና ዳርቻ ሪዞርቶች፣ ሎጆች እና ማረፊያዎች
ከጣና ሐይቅ ውብ የዳርቻ ሪዞርቶች እስከ የተፈጥሮ ሎጆችና እንግዳ ማረፊያዎች ድረስ፤ በBooking.com፣ TripAdvisor እና getRooms የተረጋገጡ ዋጋዎችንና ግምገማዎችን በአንድ ቦታ ያግኙ።
5-star
ኩሪፍቱ ሪዞርት
በጣና ሐይቅ ዳርቻ ላይ የሚገኝ ቅንጡ ሆቴል
4-star
ጃካራንዳ ሆቴል
በባሕርዳር መሃል የሚገኝ ዘመናዊ ሆቴል
4-star
ብሉ ናይል ሪዞርት
ውብ የአትክልት ስፍራና የሐይቅ እይታ ያለው ሆቴል
4-star
ስካይ ሪዞርት
ምቹ ማረፊያና ጥሩ የምግብ አገልግሎት ያለው ዘመናዊ ሆቴል
4-star
ዩኒሰን ሆቴልና ስፖ
የስፖ አገልግሎትና ዘመናዊ ተቋም ያለው ቆንጆ ሆቴል
3-star
ቤንማስ ሆቴል
ግላዊ አገልግሎት ጋር የሚሰጥ ሆቴል
3-star
ኖቫ ሆቴል
ምቹ ቦታና ጥራት ያለው አገልግሎት ያለው ሆቴል
3-star
ቤተ ዳንኤል ሆቴል
ምቹ ማረፊያና የጉብኝት አገልግሎት ያለው ሆቴል
Lodge
አባይ ምንጭ ሎጅ
በአባይ ፏፏቴ አጠገብ የሚገኝ ሎጅ
Lodge
አጋር ሎጅ
በባሕር ዳር የተገኘ ሎጅና የእንግዳ አገልግሎት ቦታ ፣ ከመግቢያ ቤት እስከ ምግብ ቤት እና አስተናጋጅ ቦታዎች ጋር በትልቅ አረንጓዴ መሬት ላይ የተመሰረተ ነው።
3-star
ዊን ሆቴል
በባሕርዳር ከተማ ውስጥ የምቹ ማረፊያና አገልግሎት ያለው 3 የኮከብ ሆቴል፣ በጎርጊስ መንገድ ላይ በቅርብ ቦታ የሚገኝ
3-star
ራህንሌ ሆቴል
በባሕር ዳር መሃል የሚገኝ 3 ኮከብ ሆቴል፣ ምቹ ማረፊያ፣ ምግብ ቤት፣ ባር፣ ስፖ አገልግሎትና የስብሰባ ክፍሎች ያሉት ነው።
Lodge
ቶካ ሎጅ
ቶካ ሎጅ በባሕር ዳር የማረፊያ ቦታ ነው፣ ለጉዞ ተጓዦች ምቹ ማረፊያ እና ተወዳጅ ዕድል የሚሰጥ።
Resorts
ኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፓ ባሕርዳር
በጣና ሐይቅ ዳርቻ ላይ የተገነባ፣ ባህላዊ የስነ-ህንጻ ውበት፣ ዘመናዊ ስፓ፣ መዋኛ ገንዳና የጀልባ ጉዞዎችን የሚያቀርብ የቅንጦት ሪዞርት።
4-Star Lakefront Resort
ፈለገ ግዮን ሪዞርት
በጣና ሐይቅና በአባይ ወንዝ መነሻ (ፈለገ ግዮን) ዳርቻ ላይ የተገነባው ፈለገ ግዮን ሪዞርት፤ በአረንጓዴ የአትክልት ስፍራ የተከበቡ ምቹ ማረፊያዎችን፣ ድንቅ የሐይቅ እይታን፣ ባህላዊና ዘመናዊ ምግቦችን እንዲሁም የላቀ የኢትዮጵያ መስተንግዶን ለጎብኚዎች የሚያቀርብ ውብ ሪዞርት ነው።
ፔንሲዮን
ጣና ፔንሲዮን
በቀበሌ 03 ከጣና ሐይቅ ዳርቻ ጥቂት እርምጃዎች ርቆ የሚገኝ፣ ጸጥታ የሰፈነበት፣ ንጹህ የመኝታ ክፍሎችና ዋይፋይ ያለው ተመጣጣኝ የከተማ ፔንሲዮን።
ፔንሲዮን
ፈለገ ግዮን ፔንሲዮን
ለቱሪስቶችና ለንግድ ተጓዦች ምቹ በሆነ ስፍራ የሚገኝ፣ አስተማማኝ ጥበቃና የሞቀ ውሃ አገልግሎት ያለው ተወዳጅ ፔንሲዮን።
ፔንሲዮን
ድብ አንበሳ ፔንሲዮን
በከተማዋ እምብርት የሚገኝ፣ የትራንስፖርትና የገበያ ቦታዎችን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችል ተመጣጣኝ ማረፊያ።
ፔንሲዮን
ሰመርላንድ ፔንሲዮን
አረንጓዴ ያማረ ግቢ፣ ንጹህ አየርና የተረጋጋ ከባቢ ያለው፣ ለረጅም ጊዜ ቆይታም የሚመረጥ ምርጥ ፔንሲዮን።
ፔንሲዮን
ሌክ ቪው ፔንሲዮን
የጣና ሐይቅ ንጹህ ንፋስ እየተነፈሱ የሚያርፉበት፣ የጀልባ ወደቦችን በቀላሉ የሚያገኙበት ተመራጭ ፔንሲዮን።
ፔንሲዮን
ዓባይ ፔንሲዮን
ከዋናው አውቶቡስ መናኸሪያና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አቅራቢያ የሚገኝ እጅግ ተመጣጣኝና አስተማማኝ ፔንሲዮን።